የሰውን ሕይወት መቀየር የሚጀምረው ከክብሩ ነው፤ ክብር ደግሞ ከምቹና ደህንነቱ ከተጠበቀ መኖሪያ ቤት ይጀምራል። ፦ ወ/ሮ ገነት ዋቅጋሪ

user 10-Jul-2026 ፖለቲካ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር አቅመ ደካማ ዜጎች የተሻለ የመኖሪያ አካባቢ እንዲያገኙ በሚደረገው የበጎ ፈቃድና የማህበረሰብ ተሳትፎ እንቅስቃሴ አካል፣ በቤት ቁጥር 631 ወ/ሮ ወርቅነሽ ሀይሉ እና በቤት በቤት ቁጥር 961 አቶ ድጋፌ አበባው የነበራቸው አሮጌና ለመኖሪያ አደገኛ የሆነ ቤት ፈርሶ በአዲስ የመገንባት ሥራ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።

Related Post

ልዩ ዜና