"ጠንካራና ተወዳዳሪ ተቋማትን በመፍጠር ጉለሌን የብልጽግና ተምሳሌት እናደርጋለን !! "
በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሴክተር ተቋማት የዕውቅና መርሃ ግብር አካሄዷል።
በዕውቅና መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ወልዴ ወገሴ እንደተናገሩት እንደተናገሩት የዕውቅና ፕሮግራም መዘጋጀቱ የተቋማት ውጤታማነት ከማሳደግ ባሻገር የአገልግሎት አሰጠጥ ስርዓታችንን ለማጠናከር እንደሚያግዝና ለቀጣይ በቅንጅት በመስራት ለተሻለ ውጤት ርብርብ ማድረግ በሁሉም ዘርፍ የክፍለ ከተማችንን ገፅታ መገንባት ያስፈልጋል በማለት መልክት አስተላልፈዋል።