"በሴቶች ተሳትፎ የሀገራችን ብልጽግና ይረጋገጣል"
በጉለሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ከሁሉም ወረዳ የተውጣጡ ሴቶች "በሴቶች ተሳትፎ የሀገራችን ብልጽግና ይረጋገጣል"በሚል መሪ ቃል ጉለሌ የተቀናጀ የልማት ማዕከልንና በአስተዳደሩ ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የህፃናት ማቆያ ዘመናዊ ዴኬር ፕሮጀክት ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ላይ የጉለሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ የተከበሩ አቶ ወልዴ ወገሴ፣ የጉለሌ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ምከሰትልና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ወ/ሮ ገነት ዋቅጋሪ እንዲሁም ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል።