የአገልግሎት አሰጣጥ በአግባቡ እና በተቀላጠፈ መልኩ እየተሰጠ ለመሆኑ የአገልግሎት ቀን ምልከታ ተደረገ ።

user 30-Jan-2026 ልማት

የአገልግሎት አሰጣጥ በአግባቡ እና በተቀላጠፈ መልኩ እየተሰጠ ለመሆኑ የአገልግሎት ቀን ምልከታ ተደረገ ።

በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት፣ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ጨምሮ በሁሉም ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ በተሻለ መልኩ እየተሰጠ ይገኛል።

በክፍለ ከተማ አስተዳደር የባለ ጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ የአገልግሎት አሰጣጥ ቀን ምልከታ ተደርጓል።

በክፍለ ከተማው በባለ ጉዳይ ቀን አገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ እንዲሁም ማህበረሰቡን ለማርካት እና የተልጋዩን እንግልት ለመቀነስ የሚያስችል የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

አመራሩ ፣ባለሙያውና ባለድርሻ አካላት ባለጉዳይን በቢሮ ቁጭ ብሎ ማገልገልና ወቅቱን ጠብቆ ምላሽ መስጠት ስራ በተቀናጀ እና በተጠናከረ መልኩ እየተሰጠ ይገኛል ።

Related Post

ልዩ ዜና