" ሰብዓዊነት ድጋፍ በራስ አቅም !! "

በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር "ሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም !! " በሚል ሃሳብ ዙሪያ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሄደ።

በክፍለ ከተማው አስተዳደር ባሉ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎት አሰጣጡ ቀልጣፋ በመሆኑ ጊዜያቸውን በአግባቡ መጠቀም መቻላቸውን ተገልጋዮች ገለጹ።

በጉለሌ ክፍለ ከተማ በተቋማት አገልግሎት አሰጣጡ ቀልጣፋ በመሆኑ ጊዜያቸውን በአግባቡ መጠቀም መቻላቸውን ተገልጋዮች ገልፀዋል።

በጋራ ተስፋን እንትከል

በጋራ ተስፋን እንትከል

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት የ13ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።

በጉባዔው መክፈቻ ላይ የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አስፈፃሚ  አቶ ወልዴ ወገሴ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን፤ በበጀት ዓመቱ በሰው ተኮር ኢኒሼቲቮች፣ በአገልግሎት አሰጣጥ፣ በተቋም ግንባታ፣ በሰላምና ጸጥታ እንዲሁም በማህበራዊና ኢኮኖሚ ዘርፎች አበራች ስኬቶች መመዝገባቸውን ገልጸዋል።

በእሁድ ገበያ ጥራት ያላቸውን የፍጆታ ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ!!

በእሁድ ገበያ ጥራት ያላቸውን የፍጆታ ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ!!

ፖለቲካ

መዝናኛ

ልማት

ስፖርት

ልዩ ዜና