#በመትከል_ማንሰራራት !!

user 11-Jul-2025 ልማት

የክረምት የትራፊክ አገልግሎት ሰጪ በጎ ፈቃደኞች የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ።

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የ2017/18 ዓ.ም "በመትከል ማንሰራራት " በሚል ቃል የትራፊክ አገልግሎት ሰጪ በጎ ፈቃደኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካሄደዋል።

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሚኪያስ ቦንኬ እንደተናገሩት በክፍለ ከተማው በ90 ቀናት በርካታ ሰው ተኮር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እየተከናወኑ ይገኛል በዚህም በጎ ፈቃደኞች ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ሲሆን በዛሬው ዕለትም የትራፊክ በጎ ፈቃደኞች የአረንጓዴ አሻራ አካሄደዋል ብለዋ

Related Post

ልዩ ዜና