Thursday, October 01, 2026
በመስቀል አደባባይ የተከናወነው የደመራ ስነ-ስርዓት፤ ለከተማችን አዲስ አበባ ልዩ ድምቀትና ጌጥ፣ የቱሪስት መስህብ፣ እንዲሁም ታላቅ የአብሮነት አምድ ነው።
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ ምርቃትና ከነዋሪዎች ጋር የርክክብ መርሃ ግብር ተካሄደ።
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር በህብረተሰቡ ተሳትፎ የሚገነባ ሁለገብ የስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ።
የጉለሌ ክፍለ ከተማ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ ከግማሽ ደርዘን በላይ ግብ በማስቆጠር የሊጉ የበላይነቱን አስቀጥሏል ::
በዓሉ በኦሮሞ ባህል የዘመን መለወጫ ማብሰርያ የሆነውንና የዝናብ ወቅት ማለቁን የፀደይ ጊዜ መምጣቱን ለመግለጽ በኦሮሞ ወጣቶች የሚከበረው የሺኖዬ እና ጎቤ በደማቅ ባህላዊ ጨዋታ ክዋኔዎች በተለያዩ ወረዳዎች ተከብሯል፡፡