"በመትከል ማንሰራራት !"

user 31-Jul-2025 ልማት

"በመትከል ማንሰራራት !"

የ ጉለሌ ክፍለ ከተማ አመራሮች አና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የመንግስት ተቋማት በ7ኛው የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሃግብር እየተሳተፉ ይገኛል።

በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር መላው ነዋሪዎችና የጸጥታ አካላት የተለያዩ ተቋማት በእንጦጦ አካባቢ በመውጣት የችግኝ በመትከል አሻራቸውን እያኖሩ ነው ።

Related Post

ልዩ ዜና