"የመደመር ዕሳቤን ተግባራዊ እዉነት ፤ በጠንካራ የተግባቦት ልህቀት!" በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የፊት ለፊት መድረክ ተጠናቀቀ።

user 25-Dec-2025 ወቅታዊ ጉዳይ

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ እና የክ/ከተማው ህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ "የመደመር ዕሳቤን ተግባራዊ እዉነት ፤ በጠንካራ የተግባቦት ልህቀት! ” በሚል መሪ ቃል ሲምፖዚየም አከናወኑ።

Related Post

ልዩ ዜና